Get Mystery Box with random crypto!

መድኃኒትነት ያላቸውን ዕጽዋት በሳይንሳዊ መንገድ በማዘጋጀት ጥቅም ላይ እንዲውሉ እየሠራ መሆኑን ዩ | Amhara Media Corporation

መድኃኒትነት ያላቸውን ዕጽዋት በሳይንሳዊ መንገድ በማዘጋጀት ጥቅም ላይ እንዲውሉ እየሠራ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ፡፡
https://www.amharaweb.com/መድኃኒትነት-ያላቸውን-ዕጽዋት-በሳይንሳ/
መድኃኒትነት ያላቸውን ዕጽዋት በሳይንሳዊ መንገድ በማዘጋጀት ጥቅም ላይ እንዲውሉ እየሠራ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር ፡ ጥር 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሀገር በቀል እውቀቶችን ጠብቆ በማቆየትና ሳይንሳዊ የአሠራር ሂደትን በመከተል ፈዋሽነታቸው የተረጋገጠ መድኃኒቶችን ጥቅም ላይ ለማዋል እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ለመድኃኒትነት ሲጠቀሙባቸው የነበሩ በርካታ ዕጽዋትን ለመጠበቅ፣ ለማላመድና በተለያየ ሥነ-ምሕዳራዊ ቀውስ ምክንያት ዝርያቸው [...]