Get Mystery Box with random crypto!

“ከተሞች በመሰረተ ልማትና በኢንቨስትመንት እንዲጠናከሩ የክልሉ መንግስት ከምንጊዜውም በላቀ ትኩረት | Amhara Media Corporation

“ከተሞች በመሰረተ ልማትና በኢንቨስትመንት እንዲጠናከሩ የክልሉ መንግስት ከምንጊዜውም በላቀ ትኩረት እየሰራ ነው” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር
https://www.amharaweb.com/ከተሞች-በመሰረተ-ልማትና-በኢንቨስትመ/
“ከተሞች በመሰረተ ልማትና በኢንቨስትመንት እንዲጠናከሩ የክልሉ መንግስት ከምንጊዜውም በላቀ ትኩረት እየሰራ ነው” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሰሜን ወሎ ዞን በዋድላ ወረዳ ስር የነበረችው ጋሸና ከተማ ወደ ከተማ አስተዳደርነት አድጋለች። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኀንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው፣ የስትራቴጅክ ጥናትና [...]