Get Mystery Box with random crypto!

በአብሮነት የደመቀው ኢትዮጵያዊነት https://www.amharaweb.com/በአብሮነት-የደመቀው-ኢ | Amhara Media Corporation

በአብሮነት የደመቀው ኢትዮጵያዊነት
https://www.amharaweb.com/በአብሮነት-የደመቀው-ኢትዮጵያዊነት/
በአብሮነት የደመቀው ኢትዮጵያዊነት ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) በብቸና ከተማ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት ሰላም መስጂድ የእስልምናና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በተገኙበት ተመርቋል፡፡ የእስልምና እና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ቤተ እምነቶች ሲገነቡ በመተጋገዝ የቆየ አብሮ የመኖርና አንድነታቸውን ዛሬም በተግባር አሳይተዋል፡፡ በብቸና ከተማ የተገነባው ሰላም መስጂድ ሲመረቅ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች ለመስጊዱ ምረቃ እንኳን ደስ አላችሁ [...]