Get Mystery Box with random crypto!

የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማህበርን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው፡፡ https://www. | Amhara Media Corporation

የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማህበርን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው፡፡
https://www.amharaweb.com/የሰባት-ቤት-አገው-የፈረሰኞች-ማህበርን-በ/
የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማህበርን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማህበር በእንጅባራ ከተማ በደምቀት ተከበሯል፣ ከክብረ በዓሉ በኃላ የበዓሉን ክንውንና በቀጣይ ሊሠሩ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ሲፖዚየም ተካሂዷል። በሲምፖዚየሙ ሁለት ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም በሀገሪቱ የሚገኙ ብዙኀን መገናኛ ድርጀቶች የህዝብ መሆናቸውን ተረድተው ለህዝባዊ በዓላት [...]