Get Mystery Box with random crypto!

መንግሥት የከተሞችን የወደፊት ዕድገት ያገናዘበ መሠረተ ልማት ሊያሟላ እንደሚገባ የወገዳ ከተማ ነዋ | Amhara Media Corporation

መንግሥት የከተሞችን የወደፊት ዕድገት ያገናዘበ መሠረተ ልማት ሊያሟላ እንደሚገባ የወገዳ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።
https://www.amharaweb.com/መንግሥት-የከተሞችን-የወደፊት-ዕድገት-ያ/
መንግሥት የከተሞችን የወደፊት ዕድገት ያገናዘበ መሠረተ ልማት ሊያሟላ እንደሚገባ የወገዳ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ። ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ከገጠር ወደ ከተማ የሚፈልሰው ህዝብ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ የከተሞችን ኢንቨስትመንት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራን እና የመሰረተ ልማት አቅርቦትን ለማስፋፋት የክልሉ መንግስት እየሠራ ይገኛል። በዚህ ዓመት ብቻ 30 ከተሞችን ወደ ከተማ አስተዳደርነት ማሳደጉም የዚህ [...]