Get Mystery Box with random crypto!

'ሀገራዊ የኢንቨስትመንት ተወዳዳሪነታችንን በማሳደግና የክልሉን ፀጋ በመጠቀም የኢንዱስትሪ ልማትን | Amhara Media Corporation

"ሀገራዊ የኢንቨስትመንት ተወዳዳሪነታችንን በማሳደግና የክልሉን ፀጋ በመጠቀም የኢንዱስትሪ ልማትን ማሳደግ ይገባል" የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ
ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2013 የ6 ወር እቅድ አፈጻጸም በደብረማርቆስ ከተማ እየገመገመ ይገኛል፡፡
የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ ለአሠራር ምቹ የሆኑ መመሪያዎችን ማሻሻል የቢሮው ትኩረት መሆኑን አስረድተዋል፡፡
"ሀገራዊ የኢንቨስትመንት ተወዳዳሪነታችንን በማሳደግና የክልሉን ፀጋ በመጠቀም የኢንዱስትሪ ልማትን ማሳደግ ይገባል" ብለዋል፡፡
ዘጋቢ፡- የኔነህ ዓለሙ - ከደብረማርቆስ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m