Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ባንክ Amhara Bank √

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharabanksc11 — አማራ ባንክ Amhara Bank √
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharabanksc11 — አማራ ባንክ Amhara Bank √
የሰርጥ አድራሻ: @amharabanksc11
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.63K
የሰርጥ መግለጫ

አማራ ባንክ፣ ከባንክ ባሻገር!

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 13:51:50 ወልዲያ አደርን ጠላት በከበባ ውስጥ አድርጎ ሊበትነን ቢመኝም እስከ ቀኑ 5: :00 ሠዓት   ድረስ በጀኔራል ሀሠን ከረሙ  በአዋጊው ሻለቃ ሞገስ ከበደ,  በደምሌ አራጋው ,  በወርቄ ጀግኖች እየተመራ  በአማራ የወሎ ፋኖ ጦር ከመከላከያ  ከልዩሀይል ጋር በመሆን  ወልዲያን አላሥደፈራትም  ።

በአሁኑ ሠአት በወርቄ ቂልጡ ,በአላ ውሀ, በጎብየ , በሶስት ግንባሮች ተሠልፎ እየተፋለመ ይገኛል ።
ህዝባችን በተረጋጋ መንፈስ ይጠብቅ ጦርነት የብዙ ነገሮች ውጤት ነውና !!!

ፋኖ ምስጋን ደስዬ
323 views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 10:37:23
የአስረኛ ቀን ባለ ዕድለኞች
እንኳን ደስ አላችሁ
1.ፍፁም አበራ 6.አዳነ
2.መሀመድ አብዱ 7.አብደላ
3.ሚኪያስ ገ/መድን 8.ሜሮን አዳነ
4.አስራት 9.ሰላም ይሁን
5.ተስፋየ አበበ 10.ሃና

ዛሬ አስረኛ ቀን ነው የወጣላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በባለፈው የቤት ዕጣ የወጣላቸውንም ጭምር በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የምንለቀው ሲሆን አሁንም እድሎን ተጠቀሙ።

ከዚህ በኋላ 20 ዘመናዊ ስማርት የስልክ ቀፎ ስላለን አሁንም እድሎ ሰፊ ነው ።

ከእናንተ የሚጠበቀው የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እና እንዲሁም የተለቀቀውን ቪዲዮ በመመልከት እየተዝናኑ ይሸለሙ።

አሁንም መልካም ዕድል
https://t.me/amharabanksc11
392 viewsedited  07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 10:37:22
30 smart phone (ስማርት የሞባይል ስልክ) እስከ ነሀሴ 30 ድረስ የሚቆይ ለደንበኞቻችን መሸለም ፈልገናል በመሆኑም ታች ያሉትን ህጎች በመከተል ብቻ ዘመናዊ የስልክ ባለቤት ይሁኑ።

1ኛ እጣውን የምናወጣው ሙሉ በሙሉ ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለሚያደርጉ እና የለቀቅነውን አዝናኝ ቪዲዮች ለሚሠለከቱ ብቻ ነው።

2ኛ የለቀቅነውን ቪዲዮ ላይክ ማረግ..

ዕጣውን የምናወጣው በየ አስር ቀኑ ሲሆን ነገ ማለትም ማክሰኞ 10 ባለ ዕድለኞችን የምናሳውቅ ይሆናል ለዘመድ ለወዳጆ በማጋራት ተቀላቀሉን መልካም ዕድል ።

እየተዝናኑ ይሸለሙ !!!

@Amharabanksc11
@Amharabanksc11
352 viewsedited  07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 09:27:52
በህንድ ሀሰተኛ ፖሊስ ጣቢያ ከፍተው ሲሰሩ የነበሩ ወንጀለኞች ተያዙ፤ ከትክክለኛው ፖሊስ ጣቢያ በ500 ሜትር ብቻ ርቀት ነበረው


በህንድ ቢሃር ግዛት ውስጥ ያለ የወሮበሎች ቡድን ለስምንት ወራት ያህል ሀሰተኛ ፖሊስ ጣቢያን ከፍቶ ሲሰራ እንደነበረ ተደርሶበታል። በቢሃር ግዛት ባንካ ከተማ ውስጥ ይህ ቡድን የመሰረተው ፖሊስ ጣቢያ ከእውነተኛው ፖሊስ ጣቢያ 500 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ነበር።

አጭበርባሪዎቹ የፖሊስ የደንብ ልብስ ለብሰው፣ የጦር መሳሪያ ታጥቀው በመዘዋወር በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በማጭበርበር፣ ቅሬታ ለመመዝገብ ጉቦ በመጠየቅ፣ፖሊስ በመምሰል አስገድደው ጣቢያቸው ድረስ በመውሰድ ዝርፊያ ሲፈፅሙ ነበር።አንድ ትክክለኛ የፖሊስ መኮንን እንቅስቃሴያቸውን ሲያጤን ቆይቶ ወደ ሀሰተኛው ጣቢያ ሲገቡ በመመልከቱ ከ8 ወራት ማጭበርበር በኃላ ተይዘዋል።
1.4K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 13:58:56 መረጃ

የ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ መስከረም 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ሲሆን
ተማሪዎች ከክልላቸዉ ዉጭ ባሉ ዩኒቨርስቲዎች ይፈተናሉ።
ፈታኞች ከሌላ ክልል (ብሄር) ይሆናሉ።
ተማሪዎች ገና ከቤታቸዉ ሲወጡ ስልክ ያስቀምጣሉ። ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ ፈተናዉ እስኪጠናቀቅ ከስልክ ጋር ንክኪ ስለማይኖራቸዉ ፈተናዉ ቢሰረቅ እንኳ የሚያገኙበት ዕድል አይኖርም።
ይህን መሰረት አድርጎ ተማሪዎችን ማዘጋጀትና በስነ ልቦና መገንባት ያስፈልጋል።
======================

The 12th grade national exam will be given by government universities from September 30/2015(e.c).
Students are tested in universities outside their region.
Examiners will be from another region (ethnicity).
Students leave their phones when they leave their homes. After entering the university, they will not have contact with the phone until the exam is over, so even if the exam is stolen, there is no chance of finding it.
Based on this, it is necessary to prepare students and build them psychologically.
======================
for comment, suggestion or
For a question
@EtTemari_bot

ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም
ለጥያቄ
@EtTemari_bot


╔═════════════╗
@HigherEduEt 
@HigherEduEt
╚═════════════╝ #SHARE
2.3K views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 11:50:05
ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ኢትዮ ቴሌኮም ገለጸ።

ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበውን ስኬት አስመልክቶ ከህብረተሰቡ ጋር ለመጋራት ሲል የዳታ፣ ድምፅ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታዎችን ማቅረቡን በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ጠቅሷል።

በዚህም፦

- 1.5 ጌጋባይት ዳታ በቀን 512 ሜባ፤

- 45 ደቂቃ በቀን 15 ደቂቃ፤

- 100 መልዕክት በቀን 33 መልዕክቶችን፤

- የ10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ በቀን 3 ደቂቃ ለተጠቃሚዎች በነጻ አቅርቧል።

ስጦታው ከዛሬ ሐምሌ 21 ከሌሊቱ 06:00 ሰአት - እስከ ምሽቱ 12 ሰአት ድረስ ለ3 ቀናት ይቆያል።

ማስታወሻ: ዓለም አቀፍ የጥሪ ስጦታው የተበረከተው ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል፣ የጹሑፍና የኢንተርኔት ለሚጠቀሙ ነው።

ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም
ለጥያቄ
@EtTemari_bot


╔═════════════╗
@HigherEduEt 
@HigherEduEt
╚═════════════╝ #SHARE
2.7K views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 13:32:01
ሳቂታዋ

ሁሌም እንዳንቺ አይነት ሰው በስፖርቱ ያብዛልን ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ኑሪልን ጀግናችን!

Amhara Bank
2.1K viewsedited  10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 10:50:09
በአሜሪካ ኦሪጎን እየተካሄደ በሚገኘው አስራ ስምንተኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ ሜዳልያ ደረጃ ሰንጠረዡ ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

እስካሁን ኢትዮጲያ በውድድሩ አስር ሜዳሊያዎችን አግኝታለች። አራት ወርቅ፣ አራት ብር እና ሁለት የነሀስ ሜዳልያዎች እስካሁን በተደረጉ ውድድሮች ተገኝቷል።
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚውን ደረጃ በመያዝ እየመራች ትገኛለች ። ኬንያ በስምንት ሜዳልያዎች ከአፍሪካ የሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠች ሀገር ስትሆን ዩጋንዳ በሁለት ሜዳልያ ሶስተኛ ሆናለች።

ዘጠኝ የወርቅ፣ ሰባት የብር እና አስር የነሀስ ሜዳልያዎችን ያገኘችው የውድድሩ አዘጋጇ ሀገር ዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካን የአለም ሜዳልያ ሰንጠረዡን በበላይነት እየመራች ትገኛለች።

የነገውን የወንዶች የ5000 ሜትር እና የሴቶች 800 ሜትር የፍፃሜ ውድድሮችን ሳይጨምር ኢትዮጵያ እስካሁን ከተሳተፈችባቸው የአለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና መድረኮች ኦሪገን ብዙ ወርቅ (4 *) የተገኘበት ውድድር ሆኗል::
2.6K views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 10:50:09
" ኢትዪጵያ ሁሌም በልጇቿ ትሳቅ " አትሌት ደራርቱ ቱሉ (ኮሎኔል)
1.9K views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 07:32:06
ቆቦ መብራት ካገኘች ድፍን አንድ አመት
የራያ ቆቦ ወረዳ ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከተቋረጠባቸዉ አንድ ዓመት ተቆጠረ።
በአማራ ክልል የሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከተቋረጠባቸዉ አንድ ዓመት እንደሆነው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡የራያ ቆቦ ወረዳ ውጊያ ከነበሩባቸዉ አካባቢዎች አንዱ ነው። አንድ የቆቦ ከተማ ነዋሪ እንደተናገሩት በከተሞቹ ኤሌክትሪክ ባለመኖሩ በርካታ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ደርሰውባቸዋል።
“መንግስት ምን እያለ ነው ፣ ሌላው ምን እያለ ነው ብሎ መረጃ ማግኘት አልቻለም ከቴሌቪዥን። የእንጨት ሥራ የብረታ ብረት ሥራዎች የሉም ቆመዋል ፡፡ ከርሰ ምድር ውሐም በመብራት ነው የሚወጣው፣ከዚህ ከፍተኛ የመስኖ ስራ አለ፣ የዚህ የቲማቲም የሽንኩርት፣የማሾ ከፍተኛ ምርት አቅራቢ ነው፣ የከርሰ ምድር ክልሉ ከፍተኛ በጀት በጅቶ ብዙ ሔክታር መሬት የለማ አለ፣ ያንን ሙሉ በሙሉ ሶስት ጊዜ ያመርት ነበር አሁን ሙሉ በሙሉ ቆሟል።»
የኤሌክትሪክ አገልግሎት የማያገኙ ከተሞች ደግሞ ጥቂት የሚባሉ አይደሉም።
« ቤት ውስጥ ገብተህ ለመብራት የምንጠቀመው ማገዶ እንጨት ነው፣ አልተቻለም፣ በቃ ሁሉን ነገር ከሰል ገዝተህ ነው፣ እንጨት ገዝተህ ነው። ሰው በጣም በከፍተኛ ሁኔታ ተቸግሯል፡፡ በራያ ቆቦ ወረዳ ውስጥ ሮቢት የሚባል ከተማ አለ፣ ጎብዬ፣ ዞብል እና ወርቄ ከተሞች ናቸው።
ይባስ ብሎ በዛ አካባቢ የነበሩ የመብራት ሃይል ሰራተኞች ወደ ሌላ ቦታ ተዘዋውረዋል ብለዋል።
======================
2.6K viewsedited  04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ