Get Mystery Box with random crypto!

ጎንደር እና የዛሬ ውሎ ትክክለኛ መረጃ! በዛሬው ዕለትም በጎንደር ተኩስ ይሰማል እያሉ የሚፅፉት | የአማራ ተማሪዎች ማህበር [አተማ]

ጎንደር እና የዛሬ ውሎ ትክክለኛ መረጃ!

በዛሬው ዕለትም በጎንደር ተኩስ ይሰማል እያሉ የሚፅፉት ሀሰት ነው። ዛሬ ምንም አይነት ተኩስ አልነበረም።

የእምነት አባቶችና ነዋሪዎች ተገናኝተው ተወያይተዋል።

ነዋሪዎች የእምነት ልዩነት ሳይገድባቸው ተጎጅዎችን በማበረታታትና በመጠየቅ ላይ ናቸው።

የአገር ሽማግሌዎች፣ የእምነት አባቶች፣ በውይይት የተሳተፉ አካላት ችግሩ ወደተፈጠረበት ቦታ ሄደው አይተዋል።

ችግሩ ተፈጠረ ከተባለበት ጊዜ ጀምሮ የፀጥታ አካላት በየአካባቢው ሰላም በማስከበር ላይ ይገኛሉ። በርካታ ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል።