Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Bank

የሰርጥ አድራሻ: @amhara_banksc
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.96K
የሰርጥ መግለጫ

አማራ ባንክ
Website https://amharabank.com.et
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-03-29 08:29:49
ጁመዓ ሙባረክ!

የአማራ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
13.8K viewsedited  05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 21:48:56
አማራ ባንክ የፋይናንስ ሴክተሩ ለሴቶች ምቹነቱ እንዲረጋገጥ በሚያበረታታ መርሃ-ግብር ላይ ተሳተፈ፡፡

አማራ ባንክ መጋቢት 19/2016 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል የፋይናንስ ሴክተሩ የሴቶችን አካታችነትና ተጠቃሚነት እንዲያረጋጥ በሚመክር ዓለም ባንክ ባዘጋጀው መርሃ-ግብር ላይ በመሳተፍ ለሴቶች በልዩነት የተዘጋጀውን እቴጌ የተሰኘ አገልግሎቱን አስተዋውቋል፡፡

እቴጌ የተሰኘው የአማራ ባንክ ልዩ የሴቶች ቁጠባ ሒሳብ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች ፣ በአነስተኛ እና ጥቃቅን ንግድ ሥራ ላይ ለተሰማሩ ለድርጅት ባለቤቶች፣ ለሴት ተማሪዎች ፣ለዲያስፖራዎች እንዲሁም በተለያዩ ሙያዎች ለተሰማሩ ሴት ልሂቃን በተለየ ሁኔታ የተዘጋጀ አገልግሎት ነው፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

Website:www.amharabank.com.et

#አማራባንክ #AmharaBank
12.8K views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-25 14:40:10
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ከዚህ ስር በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ያመልክቱ።
https://vacancy.amharabank.com.et/

Customer Service Executive II
Place of Work: Dilla

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

#አማራባንክ #AmharaBank #Vacancy
12.8K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-25 06:31:03
ያማረ ፍሬ የምታገኙበት መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
14.4K views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-24 06:30:42
መልካም ሰንበት!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
15.3K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-23 06:30:49
የአባን ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም የሳፋሪኮም አየር ሰዓትዎን ይሙሉ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
13.0K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-22 08:44:49
ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ በማለት
የመርሃባ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
15.1K views05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-21 14:59:55
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ከዚህ ስር በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ያመልክቱ።
https://vacancy.amharabank.com.et/

Security Guard-I Male
Place of work: Gambella, Jimma and Jinka

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

#አማራባንክ #AmharaBank #Vacancy
13.6K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-20 10:01:59
በአማራ ባንክ ስም እናስቀጥራችኋለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ራስዎን ይጠብቁ!

ትክክለኛ የአማራ ባንክ የስራ ማስታወቂያዎችን ለመመልከት https://vacancy.amharabank.com.et/ ብቻ ይጠቀሙ።

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
16.0K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-18 10:51:36
የሀዘን መግለጫ!

የባንካችን የሚዛን ተፈሪ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ቁምላቸው ወርቁ በድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የአማራ ባንክ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡
17.1K views07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ