Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Bank

የሰርጥ አድራሻ: @amhara_banksc
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.96K
የሰርጥ መግለጫ

አማራ ባንክ
Website https://amharabank.com.et
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2024-03-02 11:59:01
በአባ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ከ10 በላይ በሆኑ የከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ቢሮዎች የውሃ ክፍያዎን ይክፈሉ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
15.3K views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-01 14:38:41
እንኳን የመላው ጥቁር ህዝብ ኩራት ለሆነው እና ለ128ኛ ጊዜ ለሚከበረው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
12.9K viewsedited  11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-01 06:31:04
ጁመዓ ሙባረክ!

የአማራ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
13.5K views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-29 11:09:45
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ከዚህ ስር በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ያመልክቱ።
https://vacancy.amharabank.com.et/

1. Security Guard-I Female (Re-Advertised)
Place of Work: Butajira
2. Messenger & Cleaner – I
Place of Work:- Hossaena

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

#አማራባንክ #AmharaBank #Vacancy
16.5K views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 19:53:08
አማራ ባንክ የተሳተፈበት 10ኛው በዱባይና በሰሜን ኤምሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ቀን ፎቶዎች በከፊል ፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
18.0K views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-28 08:31:00
ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት በሰንጠረዡ ከ302 እስከ 303ኛ የተገለፁትን ቅርንጫፎች ጥር 18 ቀን 2016 ዓ.ም በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
16.8K viewsedited  05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-27 14:37:59
አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ግብርን መሰብሰብ የሚያስችል የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት በዛሬው ዕለት (የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ም) ተፈራረመ፡፡

በስምምነቱ ግብር ከፋዮች ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው ባሉበት ሆነው የታክስ ክፍያቸው በተቀላጠፈ መልኩ በባንካችን በኩል መፈጸም ያስችላቸዋል፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
18.1K views11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-24 06:31:00
በአማራ ባንክ QR በመጠቀም ይክፈሉ።

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
13.8K views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-23 16:55:50
አማራ ባንክ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ ለ10ኛ ጊዜ እየተከበረ ባለው በዱባይና በሰሜን ኤምሬቶች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ቀን ላይ በመገኘት ከማህበረሰቡ ጋር አብሮ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ፡፡
በውይይቱ ላይ በዱባይ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ አክሊሉ ከበደ፣ ዲፕሎማቶች፣ በዱባይና በሰሜን ኤምሬቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ቦርድ ሰብሳቢ እና ማኔጅመንት አካላት፣ የንግዱ ማህበረሰብ አካላት፣ ምሁራን፣ አርቲስቶች እንዲሁም ልዩ ልዩ ተቋማት ተገኝተዋል::

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
15.4K views13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-23 06:30:11
ጁመዓ ሙባረክ!

የአማራ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
15.9K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ