Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Bank

የሰርጥ አድራሻ: @amhara_banksc
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.96K
የሰርጥ መግለጫ

አማራ ባንክ
Website https://amharabank.com.et
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-04-08 16:10:52
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ከዚህ ስር በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ያመልክቱ።
https://vacancy.amharabank.com.et/

1. Branch Manager Grade-I
Place of work: Aderkay
2. Senior Customer Service Officer-Cash
Place of work: Aderkay
3. Customer Service Executive-II
Place of work: Aderkay

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

#አማራባንክ #AmharaBank #Vacancy
14.7K views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 06:30:52
መልካም የሥራ ሣምንት!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
14.0K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-07 07:01:18
እንኳን ለደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት) አደረሰዎ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
15.3K viewsedited  04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-06 06:30:17
የአባ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር እና ከአፕ ስቶር በማውረድ የባንካችንን ዲጂታል ዓለም ይቀላቀሉ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
12.6K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-05 08:24:08
ጁመዓ ሙባረክ!

የአማራ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
14.1K views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-02 17:15:12 የጨረታ ማስታወቂያ

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank #Bid
15.5K views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-01 06:30:43
መልካም የሥራ ሣምንት!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
14.6K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-31 06:30:20
መልካም ሰንበት!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
15.7K viewsedited  03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-30 06:30:54
ግብይትዎን በአባ ፖስ ማሽኖች ያቀላጥፉ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
17.4K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-29 15:48:39
አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋይ ገበያ የ90.6 ሚሊዮን ብር አክሲዮን በመግዛት መስራች ባለቤት መሆን መቻሉን ይፋ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋይ ገበያ ጠንካራ ሆኖ እንዲቋቋም እና ሀገራዊ ተልዕኮውን በብቃት እንዲወጣ አማራ ባንክ የዳሬክተሮች ቦርድ ተወያይቶ ባፀደቀው መሠረት ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ በመመደብ የ10 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ የገዛ ሲሆን ይህም በገንዘብ ሲተመን ብር 90.6 ሚሊዮን መሆኑን መጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ለገሀር በሚገኘው የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በተካሔደው ጋዜጣዊ መግለጫ የባንኩ ተ/ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጫንያለው ደምሴ ባደረጉት ንግግር አስታውቀዋል፡፡

የአክሲዮን ግዢ ስምምነት ፊርማው የአማራ ባንክ ተ/ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጫንያለው ደምሴ እና የኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ጥላሁን እስማዔል በተገኙበት የተፈጸመ ሲሆን በመርሃ ግብሩ ላይ አማራ ባንክ ምንጊዜም ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት እና ለህዝብ ኑሮ መሻሻል ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት ዋነኛ መገለጫው መሆኑን ተገልጿል፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn |YouTube

#አማራባንክ #AmharaBank
14.2K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ