Get Mystery Box with random crypto!

«ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳኔን አደርጋለሁ» ተብሎ በዳዊት መዝሙር መዝ 88 ፥3 እንደተጻፈ እግዚአ | 💠አምደ ሐይማኖት💠ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ⛪️

«ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳኔን አደርጋለሁ» ተብሎ በዳዊት መዝሙር መዝ 88 ፥3 እንደተጻፈ እግዚአብሔር ከመረጣቸው ቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ቃል ኪዳን አድርጓል የእመአምላክ ግን ይለያል አምላክ የመረጣት እናት እንድትሆነው ነው ።

በተሰጣት የምህረት ቃልኪዳን በእርሷ ምልጃ በልጇም በኢየሱስ ክርስቶስ
የማያልቅ ምህረት የኢትዮጵያና የልጆቿ እንባ ይቆማል # እናምናለን
16
ኪዳነምህረት