Get Mystery Box with random crypto!

++የመድኃኒት እናት++ +++++++++++++++++++++++++ የመድኃኒት እናት ህመምተኛው ልጅ | 💠አምደ ሐይማኖት💠ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ⛪️

++የመድኃኒት እናት++
+++++++++++++++++++++++++
የመድኃኒት እናት ህመምተኛው ልጅሽ
ምህረትን ፍለጋ ቆሚያለሁ ከደጅሽ
ፀሎት ልመናሽን ታምኛለሁና
ከቤትሽ መልሽኝ ዳግም እንደገና
............
ዘማሪ
ቀሲስ ዳዊት ፍንታዬ ዘበሐታ


@Amdehaymanotzeortodoxtewahdo
@Amdehaymanotzeortodoxtewahdo