Get Mystery Box with random crypto!

ትንቢታችን ደረሰና የጥሞና ጊዚያችን ጥሰን መጣን። ግማሽ ደርዘን የሚሆኑ የኢዜማ ከፍተኛ አመራሮች | Amde Ezra

ትንቢታችን ደረሰና የጥሞና ጊዚያችን ጥሰን መጣን። ግማሽ ደርዘን የሚሆኑ የኢዜማ ከፍተኛ አመራሮች ከኢዜማ መልቀቃቸውን ነገሩን። ግን ከዛሬ አራት ዓመታት ከመንፈቅ በፊት የፌስቡክ ሊኩን በመጫን "ማን ያርዳ የቀበረ፤ ማን ይነገር የነበረ።" እንዲል ከናሁ ቴሌቪዥን ጋር በነበረን ምን ብለን ነበር? ከስር ያለውን የፌስቡክ ሊንክ በመጫን የሰጣናቸውን ምስክርነት በቪዲዮ ያዳምጡ...

https://fb.watch/kLqG3AmbSk/?mibextid=Nif5oz