Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Bank S.c

የቴሌግራም ቻናል አርማ amarabank — Amhara Bank S.c A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amarabank — Amhara Bank S.c
የሰርጥ አድራሻ: @amarabank
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 77
የሰርጥ መግለጫ

Beyond Finance
ከባንክ ባሻገር

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

3

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-08-30 06:48:57 አማራ ባንክ በ2014 መባቻ ሥራ ለመጀመር ሙሉ ዘግጅቱን አጠናቋል! የአማራ ባንከ በለድርሻዎች በሙሉ እንኳን ደሥ አላቸሁ!
ባንኩ ከብሄራዊ ባንክ ፈቃዱን እንደተቀበለ በአዳዲስና የዘመኑን ቴክኖሎጅ ታሳቢ ያደረገ የባንክ አገልግሉት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል!
https://t.me/amarabank
https://t.me/amarabank
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!
1.0M viewsedited  03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-12 17:24:13 አማራ ባንክ አ.ማ ባላፈው ሳምንት የመጀመሪያውን ዋና ስራ አስፈፃሚውን/ፕሬዝዳንት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያቀረበ ሲሆን በሀገሪቱ ህግ መሰረት ፕሬዝዳንቱ በብሔራዊ ባንክ ሙሉ ዕውቅናና ተቀባይነት ሲያገኝ የምናሳውቅ ይሆናል።
247.6K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-10 12:01:19 አማራ ባንክ ምን ላይ ደረሰ??
አማራ ባንክ አ.ማ በቀጣይ 2014 ዓ.ም ባንኩ ሙሉ ስራ የሚጀምር ይሆናል። ባንኩ ሙሉ ለሙሉ የተቀላጠፈ ስራ ለመስራት የሚያስችሉትን ቅድመ ስራዎች ስላጠናቀቀ በቅርቡ የዋና መስሪያ ቤት፡ የዲስትሪክትና የቅርንጫፍ ድልድሎችን እንዲሁም የሰዉ ሀይል ምልመላ የሚያካሂድ ይሆናል። ውድ ባለ አክሲዮኖችና በጉጉት የምትጠብቁ ዉድ ታሳቢ ደንበኞች ባንኩ እስካሁን የደረሰበትን በቀጣይ በይፋ ስለሚያሳውቅ በትዕግስት እንድትጠብቁ ትጠየቃላችሁ።
206.1K views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-19 19:19:21 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
ዒድ-ሙባረክ!
174.0K views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-03 12:38:48 coming soon!
159.9K views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-30 21:36:57 የኢትዮጵያ ወንዶች የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ለ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በማለፉ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
154.8K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 21:27:03
149.9K views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-01 07:02:29
133.2K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 22:06:50
121.3K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 08:07:38
112.0K views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ