Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ባንክ ምን ላይ ደረሰ?? አማራ ባንክ አ.ማ በቀጣይ 2014 ዓ.ም ባንኩ ሙሉ ስራ የሚጀምር | Amhara Bank S.c

አማራ ባንክ ምን ላይ ደረሰ??
አማራ ባንክ አ.ማ በቀጣይ 2014 ዓ.ም ባንኩ ሙሉ ስራ የሚጀምር ይሆናል። ባንኩ ሙሉ ለሙሉ የተቀላጠፈ ስራ ለመስራት የሚያስችሉትን ቅድመ ስራዎች ስላጠናቀቀ በቅርቡ የዋና መስሪያ ቤት፡ የዲስትሪክትና የቅርንጫፍ ድልድሎችን እንዲሁም የሰዉ ሀይል ምልመላ የሚያካሂድ ይሆናል። ውድ ባለ አክሲዮኖችና በጉጉት የምትጠብቁ ዉድ ታሳቢ ደንበኞች ባንኩ እስካሁን የደረሰበትን በቀጣይ በይፋ ስለሚያሳውቅ በትዕግስት እንድትጠብቁ ትጠየቃላችሁ።