Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ባንክ በ2014 መባቻ ሥራ ለመጀመር ሙሉ ዘግጅቱን አጠናቋል! የአማራ ባንከ በለድርሻዎች በሙ | Amhara Bank S.c

አማራ ባንክ በ2014 መባቻ ሥራ ለመጀመር ሙሉ ዘግጅቱን አጠናቋል! የአማራ ባንከ በለድርሻዎች በሙሉ እንኳን ደሥ አላቸሁ!
ባንኩ ከብሄራዊ ባንክ ፈቃዱን እንደተቀበለ በአዳዲስና የዘመኑን ቴክኖሎጅ ታሳቢ ያደረገ የባንክ አገልግሉት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል!
https://t.me/amarabank
https://t.me/amarabank
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!