Get Mystery Box with random crypto!

አቡበከር ናስር በ70 ጎሎች ፣ በሪከርዶች ፣ በኮከብነት ማዕረጎች እና አይረሴ ክስተቶች ከታጀበው | Alpha Sport

አቡበከር ናስር በ70 ጎሎች ፣ በሪከርዶች ፣ በኮከብነት ማዕረጎች እና አይረሴ ክስተቶች ከታጀበው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስደናቂ ቆይታው በኋላ ዛሬ በክብር ወደ ደቡብ አፍሪካ ተሸኝቷል።(Soccer Ethiopia)

@Alphasportet