Get Mystery Box with random crypto!

' መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ' የኢትዮጵያ ቡና ቡድን አባላት በክለቡ ደማቅ ስኬትን ላገኖፀፋቸው | Alpha Sport

" መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ "

የኢትዮጵያ ቡና ቡድን አባላት በክለቡ ደማቅ ስኬትን ላገኖፀፋቸው ኮከባቸው አቡበከር ናስር ሽኝት የሚያደርጉ ይሆናል ።

በዚህም መሰረት የቡድን አባላቱ ለተጫዋቹ በቀጣይ " መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ " ሲሉ መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈውለታል ።

አቡበከር ናስር በቀጣይ ወደ ደቡብ አፍሪካው ሀያል ክለብ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የሚያቀና ይሆናል ።

@Alphasport