Get Mystery Box with random crypto!

ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር መዉረዳቸዉን አረጋግጠዋል። በ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር | Alpha Sport

ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር መዉረዳቸዉን አረጋግጠዋል።

በ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚወርዱ ሦስት ክለቦች መካከል ሁለቱ ቀሪ ሁለት የጨዋታ ሳምንታት እየቀሩ ተለይተዋል። አዲስ አበባ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር በ2015 ወደ ሁለተኛው የሀገሪቱ የሊግ እርከን መውረዳቸው ተረጋግጧል።

@Alphasportet