Get Mystery Box with random crypto!

ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቷቸዋል ! የሀያ ሰምንተኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊ | Alpha Sport

ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቷቸዋል !

የሀያ ሰምንተኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ ባህር ዳር ስታዲየም መካሄዱን ሲቀጥል ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቷቸዋል ።

• ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው ባህር ዳር ከተማ በ መናፍ ዐወል ግብ ጨዋታቸውን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አጠናቀዋል ።

• በዘንድሮ የውድድር አመት መናፍ ዐወል በ ቤት ኪንግ የ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ የመጀመሪያ ግቡን ማስቆጠር ችሏል ።

• የዛሬውን ውጤት ተከትሎ ባህር ዳር ከተማ በ ሰላሳ ሶስት ነጥብ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ ።

• ድሬዳዋ ከተማ በ ሀያ ዘጠኝ ነጥብ አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ።

• በቀጣይ ባህር ዳር ከተማ ከ ሰበታ ከተማ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

@Alphasportet