Get Mystery Box with random crypto!

በስሙ ጥሩት! ~ በሴኩላሪዝም የሙስሊሞችን መብት እየተጋፉ ከትምህርት ገበታ ያርቃሉ። በሴኩላሪዝም | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

በስሙ ጥሩት!
~
በሴኩላሪዝም የሙስሊሞችን መብት እየተጋፉ ከትምህርት ገበታ ያርቃሉ። በሴኩላሪዝም በሚታወቁት የምእራቡ ዓለም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ግን ሙስሊም ሴቶች ከነ ኒቃባቸው ተምረው ሲመረቁ እያየን ነው። እኛጋ ሴኩላሪዝም ሽፋን እንጂ መንስኤው ጥላቻና ክፋት ብቻ ነው። ማስመሰል በቃ! ችግሩን በስሙ ጥሩት!
= @HiDAYATV