Get Mystery Box with random crypto!

➲ ሴቶችዬ አገር ስትገቡ ጠንቀቅ በሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ ➵ማንን አትመኑ መስሊም➴ ሴትም ወንድ | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

➲ ሴቶችዬ አገር ስትገቡ ጠንቀቅ በሉ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➵ማንን አትመኑ መስሊም➴ ሴትም ወንድም ቢሆን ጊዜው ➴አስገፍቷል ማንን ማመን እዳለብንም ግራ ያጋባል

➵አገር ቤት ስትገቡ እቃ ይዘሽልኝ ሂጂ ሲሎሽ
ይዘሽ የምቴጅውን ➴እቃ በደኔብ እወቂ እይው
ዝብለሽ አምናታለሁ አምነዋለው ብለሽ ሳታይ አትሂጂ ሀታ ➴➴ጓደኛሽም ብቶን እይው  ማንኛውም እቃ ሰው ➴ከኸይር ነገር ሸር ተንኮል
ምቀኝነት ያለበት ➴አይጠፋም አላህ ይጠብቀን
➘➘➘➘➘➘➘
➵ሊላው ኤርፖርት ላይ ብዙ ሊቦች ሌብነት ስራቸው አድርገው ➴የያዙ አታላዮች ታክሴዎች ሴቶች  ➴በተለይ ሂጃብ ለብሷ ምንም ጥርጣሪ እንይኖርሽ አርገው ይቀርቡሻል አትመኚ ➴ጠንቀቅ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➲የትም ቦታ ስቴጂ ታክሲ ውስጥ እንዳትሸወጂ ጠንቀቅ
➘➘➘➘➘➘➘➘
➵ ታክሲ ስትገቢ ሚያጠ ➴ራጥርሽ ነገር ካየሽ እንዳገቢ  ስጀት ላይ የለመድሽ ነፃነት አገርሽም እንዛ መስሎሽ ችልተኛ እንዳትሆኜ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➵ ካጠገብሽ እርጉዝ ካለች  አትሸወጂ ጨርቅ ሆዷ ላይ ጠቅጥቃ አመመኝ ብላ ችግር ፈጥራ አንቺ ደንግጠሽ ትኩረትሽን ወደሷ ስታረጊ እቃሽ ከቦርሳሽ አሟጠው ይወስዳሉ ጠንቀቅ
ጥፍግ አርገሽ ያዢ ቦርሳሽን የታመም ሰው ተመስለው አውቀው እርጎ ባፋቸው ይዘው እዳስታወኩ አንቺ ላይ ሊተፉ ይችላሉ ቀፎሽ ስጠራርጊ እነሱ ላፍ ያረጎሻል ቦርሳሽን ይዘሽ ጥረጊው  ካጋጠመሽም
➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➵ስልክሽን ከቦርሳሽ➴ አታውጪ በጅሽ አትያዤው  እንጂሁም መንገድ ላይ እያወራሽ ከትሂጂ ቦታ ➴➴መርጠሽ ጥግ ይዘሽ አናግሪ➴➴➴➴➴➴
ላዚም አስፈላጊ ስልክ ➴ካልሆነ በስተቀር አታንሺ ትደርሽበታለሽ ➴ቤትሽ ስደርሺ ማውራት ትችያለሽ እንደ ➴ ድሮ በጅ ይዞ ጎርድ ጎርደድ እያለ ➘ይዞ መሄድ ቀረ አይን አውጣ ሆነዋል  ➴ሊቦች ሌብነት መተዳደሪቸው ➴ያሰጉት አሉ ቢቻልሽ በውድ ዋጋ የገዛሽው ስልክ ቤትሽ አስገምጠሽ ስቶጪ ➴ቀለል ያሉ ስልኮች ያዤ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘

➵ቦርሳሽን በጎን አትያዢ  ➴በፊለፊትሽ አድርገሽ ➴ያዢ
➵እዩኝ እዩኝ አትበይ ደ➴በቅ ላዚም ጉዳይ ከሊለብሽ ➴ላልሆነ ነገር ዝብለሽ አትውጪ።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➵ጓደኛዬ ሁለት ስልክ ታክሲ ውስጥ ወሰደብኝ አለች  ብልጥ ሁኑ➘➘➘

➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➵ከመውረዳቹ በፊት መውረጃቹ ቦታ ስደርሱ
ሳትወርዱ ቦርሳቹን እዩት እናም  እናተ ከገባቹ በኋላ የወረደሰው ከታክሲ ስታዩ እዩ ጥፍግ አርጋቹ በፊለፊታቹ ያዙ  ምናልባትም እቃቹ ይገኝ ይሆናል ከተሰረቀ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➵ስትቀመጡ➴ ከወንዶች ጋር ተጋፍታቹ አትሄዱ የፈለገ ብቸኩሉም ታክሲ ውስጥ ስትገቡ➴ በግፊያ  ስለሚሰርቁ ➴ቦርሳቹን በፊለፊት አርጋቹ
ገመዱን ሳይሆን እጃቹን በፊለፊት አርጋቹ ቦርሳውን ያዙ
➵ብዙ ሲስተሞች ይኖራሉ አትመኑ ጊዜው ከፍቷል እህቶቼ የዋህነት አያጥቃቹ
➘➘➘➘➘➘➘➘
➵ስትወጪ ሁሌም አዝካሮችን ብለሽ ውጪ አላህ ይጠብቀን

➵ጥንቃቄና ቤትኛውም ቦታ አብሮን ሊኖር የሚገባ ነገር ነው።
أم نوح
ለህቶች እንዲዳረስ ሼር እያረጋቹ

ጆይን
https://t.me/HiDAYATV
https://t.me/HiDAYATV