Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ በአሏህ ፈቃድ ሆኖ እኝግዲህ አጠቃይ ለረመዷን ለእናቶች የወ | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ በአሏህ ፈቃድ ሆኖ እኝግዲህ አጠቃይ ለረመዷን ለእናቶች የወር አስቤዛ ባለፈዉ እሁድ ሰተን ነበረ ዛሬ ደሞ አንዳድ ድርጅቶች አብረዉን በመሳተፋቸዉ ምክኒያት አልሀምዱ ሊላህ 120ፓስታ ካርቶንና 100 መዳበሪያ 25ኪሎ የሚይዝ መኮረኔ ዛሬ አስገብተናል ኢንሻ አሏህ ለእናቶችም በየቤታቸዉ እየዞርን ስንሰጥ ነበረ አልሀምዱ ሊላህ አሏህ ስለፈቀደዉና ስለረዳን ከአምናዉ ረመዷን ይልቅ የዘንድሮዉ ረመዷን በጣም ቀላል በሆነ መልኩ ለ280እናቶች ለረመዷን አስቤዛ ሰተናል


አምና ለ50እናቶች ነበረ ዘንድሮ ግን 280እናቶች ስራዉንም በቀላሉ ከረመዷን በፊት ልንጨርስ ነዉ አሁን የቀሩን እናቶች 32እናቶች ብቻ ናቸዙ ሀዬ እነሱን ተረባርበን እንስጣቸዉ እናስገባላቸዉ ሀዬ ሀዬ ዳይ ወደ ስራ


አል ሂዳያዎች ግን በጣም እየጠነከራቹ ነዉ አሏህ ይጨምርላቹ
https://t.me/ALHidayaTv/20027?single
https://t.me/ALHidayaTv/20027?single