Get Mystery Box with random crypto!

አልሀምዱ ሊላህ በአሏህ ፈቃድ የአሚራችን ሪድዋን ሙሀመድ እህትና ምክትል አሚራችን ኢክራም ሰኢድ እ | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

አልሀምዱ ሊላህ በአሏህ ፈቃድ የአሚራችን ሪድዋን ሙሀመድ እህትና ምክትል አሚራችን ኢክራም ሰኢድ እንዲሁም አብዱረዛቅ ሙክታር ቃል በገቡት መሰረት 12 ካርቶን ፓስታና 10ካርቶን አምስት ሊትር ዘይት አስገብተዋል መልካም ስራቸዉን አሏህ ይዉደድላቸዉና ምንዳቸዉን አሏህ እጥፍ ድርብ ያድርግላቸ ዱአ አድርጉላቸዉ

ሌሎቻቹሁም ተሳተፉ እኛ እያለን ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን አይሬቡም አይጠሙም ሚያፈጥሩበትም አያጡም

https://t.me/ALHidayaTv/20022?single
https://t.me/ALHidayaTv/20022?single