Get Mystery Box with random crypto!

#ኑ_ረመዷንን_ከመሳኪኖች_ጋር አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ ደከመኝ ሰለቸኝ | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

#ኑ_ረመዷንን_ከመሳኪኖች_ጋር

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እንደተለመደዉ  በየ አመቱ የምናዘጋጀዉ ለመሳኪኖች ለረመዷን ወርሀዊ አስቤዛ ሰደቃ ለማድረግ ዝግጅት ካሁኑ ጀምረናል።

ረመዷን ሲመጣ ባለሀብቱ በተለያዩ ምግብ ባይነቱ ሲያማርጥ ሲቀያይርና ሲመገብ ሲበላና ሲጠጣ   ረመዷንን ሲያሳልፍ።

ሚስኪን ደካማዋ እናቴግን ረመዷንን በረሀብና በችግር  አንድ ጊዜ ማፍጠሪያ አታ አንድ ጊዜ ደሞ ምትጠጣዉ አታ አንድ ጊዜ ደሞ የምትበላዉ አታ ታሳልፋለች።

ታዳ እኛ ያለን ለምን ትራባለች ለምን ምታፈጥርበትስ ምግብ ታጣለች ኑ ተባብረን በአንድነት ለነዚ አቅመደካማ የቲም ለሚያሳድጉ አቅመ ደካማ እናቶችን ለረመዷን ምግብ እናስገባላቸዉ።

ለአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ 3000ሺብር

የሚገባላቸዉ የአስብዛ አይነት

ሩዝ 5ኪሎ ፓስታ 5እሽግ

ዱቄት 10ኪሎ ቴምር 5ኪሎ

ዘይት 5ሊትር የሾርባ እህል 10 ኪሎ

ንያቹሁን ማስገባት ለምፈልጉ
ንግድ ባንክ
1000375043298
ሪድዋን ሙሀመድ

ለበለጠ መረጃ 0993632424
/0975537107/0703136300

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ
ቴሌግራም ቻናላችን ላይ በዛዉም ረመዷንን የሚመለከቱ ተከታታይ ኢስላማዊ ትምርቶችም ይሰጡበታል

https://t.me/ALHidayaTv/19970
https://t.me/ALHidayaTv/19970