Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ዛሬ በአሏህ ፈቃድ ሁኖ አንዲት ሙሉ የአል ሂዳያ ጀማአ ተሰ | አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ 0993632424//0703136300አዲስ አበባ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ዛሬ በአሏህ ፈቃድ ሁኖ አንዲት ሙሉ የአል ሂዳያ ጀማአ ተሰባሶቦ 10ካርቶን ዘይትና አምስት አምስት ኪሎ የሚይዝ በስመቲን ሩዝ 2ኩንታል ገዝተዋል ይህ የተገዜዉ በአል ሂዳያ ጀማአ አባላቶች ብቻ ነዉ አል ሂዳያዎች ማሻ አሏህ ጠክራቹሀል አሏህ ይጨምርላቹ

እንግዲ ኢንሻ አሏህ አስቤዜዉን ለመሳኪኖች የፊታችን እሁድ ጀምሮ መስጠት እንጀምራለን

ሌሎችም መሳኪኖች ስላሉን መሳተፍ የምትፈልጉ እህት ወንድሞች ተሳተፉ የአጅሩም ተካፋይ ሁኑ መሳተፍ ለምትፈልጉ በዉስጥ መስመር አናግሩን @RidAmirsab

https://t.me/ALHidayaTv/20023
https://t.me/ALHidayaTv/20023