Get Mystery Box with random crypto!

ሀድራ ጉድ ይዛለች

የቴሌግራም ቻናል አርማ alhamdumuredu — ሀድራ ጉድ ይዛለች
የቴሌግራም ቻናል አርማ alhamdumuredu — ሀድራ ጉድ ይዛለች
የሰርጥ አድራሻ: @alhamdumuredu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 136
የሰርጥ መግለጫ

ሀድራ ማለት ለኛ የደም መሬታችን
ቅርብ ደምስራች እሩቅ ሰማያችን
የለት ተለት ተግባር ሀብትም ክብረታችን

#በበዛዉለታማንከፍለዉእዳችን
👉 የቻናሉ አላማው
👌ኦርጂና የቂብላ ሀድራወች
👌እንዲሁም ደርሶች
👌የአሪፎች ቂሶወች
የቆዩ እና አዳዲስ  ሀድራወችን👏
ለእናንተ እያደረስን
ስለ ቻናሉ አስተያየት ካልዎት ያድርሱን.
@Alhamdumuredubot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-19 10:30:21 አራት አይነት ሰዎች አሉ
ሰዎችን ባላቸው ግብ እና ወደ ግባቸው በሚያደርሳቸው ወኔ መሰረት በአራት ዋና ዋና ክፍሎች መመደብ ይቻላል።


የላቀ ግብና የመጠቀ ምኞት ያላቸው፣ ነገር ግን ይህን ትልቅ ግባቸውን ሊያሳኩ የሚችሉበት ወኔና ተነሳሽነት የሌላቸው ናቸው። እነዚህ ግሩፖች በከንቱ ምኞት የሚዋዥቁ እና የተታለሉ ናቸው።

የማይረባ ወኔና እርካሽ ምኞት ያላቸው፣ ነገር ግን (የየዙት አላማ ብሆንም) ወደ ግባቸው የሚያደርሳቸው ትልቅ ወኔ ያላቸው ናቸው። እነዚህ ሰዎች በእርካሽ እና ዝቃጭ ነገሮች ራሳቸውን ያጠፉ ናቸው። ምንም ኸይር የላቸውም።
የማይረባ ግብ እን እርካሽ ምኞት ያላቸው፣ እርካሽ አላማቸውን ለማሳካትም የሚሆን ወኔ የሌላቸው ናቸው። የዚህ አይነት ሰው በቆሻሻ ማጠራቀሚያ እንደተጣላ እቃ የሚቆጠር ነው። ህይዎቱም ሆነ ሞቱ እኩል ናቸው። ይህ ሰው ብጠፋም የሚፈቅደው ብመጣም የሚጠይቀው ማንም የለም።
የላቀ ግብ እና የመጠቀ ምኞት ያላቸው፣ ይህንንም ለማሳካት ከፍተኛ ወኔና ተነሳሽነት ያላቸው ናቸው። እነዚህ ናቸው ተፅዕኖ ፈጠሪዎችና የህይዎት መሃንድሶች።
271 viewsIYl ዱስቱር, 07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-07 21:33:42
እንደዉ ምን ልሁንሎት ያ ረሱለሏህ ﷺ


"ጅብሪል ሆይ አበሽረኝ " ብለዉ የኔ ነቢ ﷺ በዛ በጭንቁ ቀን ሲጠይቁ …?

ጅብሪልም:- “ጀነቱ አንቱ በመምጣትዎ ተዘይኗል ፣ ሁረል አይኖች ፣ ጓግተዋል ፣ የጀነት ህፃናቶች ተዘጋጅተዋል:: ሲባሉ


#የኔ_ወርቅም ﷺ “ እሱን አልነበረም የጠየኩህ! #ዑመቶቼስ ” ነዉ የሚሉት

ፊዳከ አቢ ዋ ኡሚ ያረሱለሏህ ﷺ


መዉሊድ
መዉሊድ መዉሊድ
••••••••••• •••••••••
333 viewsIYl ዱስቱር, 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-01 22:01:49 ️ 2 ዒባዳዎች አሉ
ሁሌም ካዘወተርናቸው
ህይወታችን ሙሉ ሰላምና
እረፍት ይኖራታል ...

① ኢስቲግፋር
⇨ግማሽ በግማሽ ህይወታችን ውስጥ
ችግር የሚያመጡብን ነገሮች ቢኖሩ
የወንጀሎቻችን ቅጣቶች ናቸው
እናም ኢስቲግፋርን ካበዛን
ወንጀሎቻችን ተምረውልን ህይወታችንም
ከችግር ሰላም ትሆናለች ።

② አዝካሩ ሰባህ ወል መሳእ
⇨ህይወታችንን ችግር ውስጥ
የሚያስገባው ሁለተኛው ግማሽ
ሸያጢን, ዐይንና ምቀኝነት ናቸው
እናም የጠዋትና የማታን ዚክር
ካደረግን ከነዚህም ነፃ ወጥተን
ህይወታችንም ሰላም ታገኛለች ።
647 viewsIYl ዱስቱር, 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-01 22:01:06 بِسْمِ اللّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْمِ
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ
#ማለዳ_መልዕክት

• ትናንት የሞቱት ለዛሬ ጠዋት እቅድ ነበራቸው ፡፡ ዛሬ ጠዋት የሞቱት ለዛሬ ማታ እቅድ ነበራቸው ፡፡ ህይወትን ማረጋገጫ እንዳለው ሰው አትያዝ ። በአይን ብልጭታ ያህል ሁሉም ነገር ሊለወጥ ይችላል።ስለዚህ ብዙ ጊዜ ከልብህ ይቅር በል ከልብህ ውደድ ስትወድ ግን ዲንህን ዉደድ ፡፡ አንተ እንደገና ይህን ዕድል በጭራሽ ማግኘት ላትችል ይሆናል ፡፡
278 viewsIYl ዱስቱር, 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-01 09:06:51 #ለስኬትህ_ጠቃሚ_ምክሮች


1) ዝምተኝነትን አብዛ፣
2) ፈገግታ አይለይህ፣
3) ቶሎ የማትቆጣና ቶሎ የምትደሰት ሰው ሁን፣
4) እውነትን ብቻ ተናገር ፣
5) ታማኝ ሁን፣
6) ከመናገርህ በፊት ንግግርህን መዝን፣
7) በሰወች ልብ ውስጥ ደስታን ፍጠር፣
8) አደራ በምላስህ ማንኛውንም ሰው እንዳተጎዳ መናገር ካለብህ ጥሩ ንግግር ተናገር ካልሆነ ዝምታን ምረጥ፣
9) ባለህ ነገር ተብቃቃ ስጥ አላህ ይሰጥሃል፣
10) አላህና መልክተኛው ያዘዙህን ታዘዝ የከለከሉህን ተከልከል።

Succes = Activity + Happiness + Silence
ስኬት = ተግብር + ደስተኝነት + ብዙ አለማውራት
682 viewsIYl ዱስቱር, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-27 22:29:32 ስለ አላህ ንገሪኝ አለኝ

፨ ከአላህ (ሱ.ወ.) መልካም ነገር እንጂ አላየንም፣ አልሰማንም፣
፨ ከአላህ ደግ ነገር እንጂ አልገጠመንም - አልኩት ።
፨ ወደ ኢስላም መራን፣
፨ ጤና ሰጠን፣
፨ ዕድሜ ሰጠን፣
፨ ሲሳይ ሰጠን፣
፨ ቤተሰብ ሰጠን፣
፨ ሥራ ሠጠን፣
፨ መጠለያ ሰጠን፣
፨ ሰላም ሰጠን፣
፨ ብዙ ብዙ ነገር ሰጠን፡፡
፨ ከለከለን ከምንለው በላይ የሠጠን ነገር ብዙ ነው ።
፨ ለምነነው ከተቀበልነው ሳንለምነው የለገሰን አይበዛም ወይ?
ክብር እና ምስጋና በመክሉቆችህ እና ከዚያም በላይ ያንስብሃል የኔ ወዱድ

አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
275 viewsIYl ዱስቱር, 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-27 22:29:02 #የስኬት_መንገድ

የአንድ ሰው ትልቅነት የሚለካው በመከበሩ ሳይሆን በማክበሩ ነዉ ::
ሰው በማግኘቱ ከተደሰትክ ተረኛ
አንተ መሆንህ አትርሳ ::
የሚያያኮራ ስራ ማለት የተቸገረን
መርዳት ነዉ ::
ግዜህን በምታገኘው ፍሬ ሳይሆን በምትዘራው ፍሬ ለካው ::
ውሸት ፍጥነት አላት እውነት ግን ፅናት ናት ::
እንቅፋቶች እንደ ቢላዋ ናቸው በስለቱ ከያዝናቸው ይቆርጡናል በመያዝቸው ከያዝናቸው ደግሞ ይጠቅሙናል ::
ውዱ ሀብትህ እምነትህ ብቻ ነዉ አጥብቀክ ያዘው::
241 viewsIYl ዱስቱር, 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-26 20:42:55
አሁን ላለንባቸው ቀውሶች የምንመለከታቸው
ግራ መጋባቶች ጭንቀቶችና እርጋታ ማጣት ሰበብ
የቁርዓን አቧራ መልበስ ነው ! ለዲንችን ቦታ አለመስጠት ፣ በገንዘብ እና በተቃራኒ ፆታ ልባችን መጥፍቱ ነው።
ቁርዓን አቧራ ለብሶ ደስታ ሊገኝ አይችልም!

{وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ}

"«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡"
[ሱረቱ ጧሃ:124]
236 viewsIYl ዱስቱር, 17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-24 21:51:46
የሕይወት ደረጃ ላይ ከደረስን ያሰብነውን ካሳካን በኋላ እንደሰታለን ብለን እናስባለን፦

ነገር ግን ያሰብንበት ደረጃ ላይ ስንደርስ ያለምነውን ደስታ ከማጣጣም ይልቅ ሌላ አዲስ ልንደርስበት ልናሳካው የሚገባ ነገር እናስቀምጣለን።

እንዲህ እያልን ሙሉ ሕይዎታችንን አዳዲስ መዳረሻዎችን እያስቀመጥን እንሄዳለን ይህ የሰው ልጅ ባህሪ ነው።

ደስታ ከጅምሩ ይዘነው የምንነሳው እንጂ የሆነ ደረጃ ላይ ደርሰን የምናገኘው አይደለም።

ዛሬም የኛ ሂወት ነውና ባለን ነገር እየተደሰትን የሌለንን ለማሟላት የህይወት ጉዟችንን እንቀጥል

ስለዚህ ጥዋት ከእንቅልፋችን ስንነቃ ባለን ነገር በመደነቅ ፣ በመደሰት ፣ በመርካት አልሀምዱሊላህ በማለን ደስተኛ ህይወት መኖር እንችላለን። ባለህ ነገር ተደሰት
237 viewsIYl ዱስቱር, 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-23 21:01:10 #ኸሚስ_ሙባረክ

` ዱቤው ሲመታነው
ጀስዴ ሚፋካው ቀልቤ የሚሽረው

~ዞበል በራ በሩ. ገደምዩ እንደት ነው
እንደ ኑር ሊገባ
በሀድራው ጦሪቃ የተሽሞነሞነው
ባንቱ ቃዬ መስሎኝ
በመንዙማው እሳት ኢልም የሚጋገረው !!
. .
222 viewsIYl ዱስቱር, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ