አሁን ላለንባቸው ቀውሶች የምንመለከታቸው
ግራ መጋባቶች ጭንቀቶችና እርጋታ ማጣት ሰበብ
የቁርዓን አቧራ መልበስ ነው ! ለዲንችን ቦታ አለመስጠት ፣ በገንዘብ እና በተቃራኒ ፆታ ልባችን መጥፍቱ ነው።
ቁርዓን አቧራ ለብሶ ደስታ ሊገኝ አይችልም!
{وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ}
"«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡"
[ሱረቱ ጧሃ:124]