Get Mystery Box with random crypto!

#ለስኬትህ_ጠቃሚ_ምክሮች 1) ዝምተኝነትን አብዛ፣ 2) ፈገግታ አይለይህ፣ 3) ቶሎ የማትቆጣና | ሀድራ ጉድ ይዛለች

#ለስኬትህ_ጠቃሚ_ምክሮች


1) ዝምተኝነትን አብዛ፣
2) ፈገግታ አይለይህ፣
3) ቶሎ የማትቆጣና ቶሎ የምትደሰት ሰው ሁን፣
4) እውነትን ብቻ ተናገር ፣
5) ታማኝ ሁን፣
6) ከመናገርህ በፊት ንግግርህን መዝን፣
7) በሰወች ልብ ውስጥ ደስታን ፍጠር፣
8) አደራ በምላስህ ማንኛውንም ሰው እንዳተጎዳ መናገር ካለብህ ጥሩ ንግግር ተናገር ካልሆነ ዝምታን ምረጥ፣
9) ባለህ ነገር ተብቃቃ ስጥ አላህ ይሰጥሃል፣
10) አላህና መልክተኛው ያዘዙህን ታዘዝ የከለከሉህን ተከልከል።

Succes = Activity + Happiness + Silence
ስኬት = ተግብር + ደስተኝነት + ብዙ አለማውራት