Get Mystery Box with random crypto!

አል-አሚን አል-ሀድራ ጀመዐ

የቴሌግራም ቻናል አርማ alaminalhadrajemea — አል-አሚን አል-ሀድራ ጀመዐ
የቴሌግራም ቻናል አርማ alaminalhadrajemea — አል-አሚን አል-ሀድራ ጀመዐ
የሰርጥ አድራሻ: @alaminalhadrajemea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 519
የሰርጥ መግለጫ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ተከታዮች በዚህ ቻናል
💚የተለያዩ የሀድራ መንዙማዎች
💛የጀመዐውን ስራዎች
🧡የተለያዩ አዳብያቶች
♥️ሲራ እና መንዙማዎች
❤️የኸይር ስራ ትሩፍት እና ሀዲሶች ምታገኙበት ቻናል ነው።
ጀመዐው በተጨማሪ ለሰርግ ለኒካህ ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሀድራ አገልግሎት እንሰጣለን።
0933537268
0919170774 መደወል ትችላላችሁ።

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-06 19:59:56 ቁም/ቁሚ
አላህን ምትፈራ/ሪ ከሆነ ይህን ሳታነቡ እንዳታልፉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ አንባቢያን ይህ የምታነቡት ነገር እናንተ ጋር እንዳይቀር አደራ እያልኹኝ ወደ ርዕሱ ልግባ
ደብዳቤ ለመላዉ የአለም ሙስሊም
የተላከ ነዉ ይህ ደብዳቤ ከመዲነቱል ሙነወራ ትልቁ መስጂደ ነበዊ ኢማም ከሆኑት ነዉ።
እኚህ ኢማም እንዲህ በለዉ ደብዳቤዉን አስተላልፈዋል
"ጁመዓ መታ ቁርዓን ቀርቼ ወደ እንቅልፌ አመራዉ እና ህልም ታየኝ ህልሙ ለይም
ነቢዩ ሰዐወ መጥተዉ እንዲህ አሉኝ በዛሬዉ እለት ስድስደት ሺ ሰዉ ሰዎች ሞተዋል አንዳቸዉም ጀነት አልገቡም(አይገቡም) እነሱም
1-የባሎቻቹዉን ትዕዛዝ የማይከተሉ ሴቶች
2-ለደሃ የማይሰድቁ ሀብታሞች
3-ሀጅን በስነስርዓቱ ያላከናወኑና
4-ሰሏታቸዉን በወቅቱ ያልሰገዱ ናቸዉ
ይህን ደብዳቤ ላደረሰ ሰዉ ከአላህ ብዙ ጀዛዕ ያገኛል ከነቤተሰቡ ሸፈዓ ያገኛል የአላህ እርዳታ ያገኛል "
ሸኽ አህመድ ይህ መልክቴ ዉሸት ከሆነ
የነቢያችን ሰዐወ ዱዓቸዉ አይድረሰኝ ይላሉ።
የነቢዩን ሰዐወ ሱና አጥብቃችሁ ያዙ
እሳቸዉ ባዘዙት መሰረት ዲኑን ተከተሉ አላህን ይቅርታ ጠይቁ ሰኞ ሰኞ መፆም አዘዉትሩ ይህ ደብዳቤ የደረሳቸዉ ሙስሊም ህብረተሰብ በሙሉ ይህን ደብዳቤ ማስተላለፍ እንዳለባቸዉ ተናግረዋል ቢያንስ ለሀያ ሰዎች ማሰራጨት ግዴታ ነዉ ።
ያሰራጨዉም ሰዉ በአላህ ፍቃድ ከዚ በፊት አይቶ ማያዉቀዉን ጥሩ ክስተት ያያል ያሰበዉ ሁሉ ይሳካል።
አሁንም ቁሙ ገና አላለቀም
አንድ kleavaren የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት በብዙ ኮፒ አሰራጭቶ ብዙ ጥሩ ነገሮች እንደገጠሙት ታይቷልም ተናግሯልም።
አሁንም abdusselam የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ከተወሰኑ ቀኖች ቡሃላ ከሚሰራዉ ስራ ተፈናቀለ ይህ ችግር ሲገጥመዉ ደብዳቤዉን አስታዉሶ ካሰራጨ ከአምስት ቀናት ቡሃላ ከበፊቱ የተሻለ ስራን አገኘ።
እንዲሁም besmetan(ስሙ ለይ ጥርጥር አለ)የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ቀዳደዉ ከዘጠኝ ቀን ቡሃላም ይህ ሰዉ እንደሞተ ይነገራል።
ስለዚህ አላህን ፍሩ እናንተ ጋር እንዳይቀር በአላህ ስም እጠይቃቹሃለዉ
አባዝታቹ አሰራጩት ሼር አርጉት

https://t.me/AlAminAlHadraJemea
215 viewsAbdure Al @min , 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 21:48:48 ቁም/ቁሚ

199 viewsAbdure Al @min , 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 23:35:43 Watch "ሰላሚ አላ ገውሰል ኢባዲ || ልዩ የረመዷን ቆይታ ||አል ኑር የሀድራ ጀመአ || @Al-IHSAAN TUBE" on YouTube

146 viewsAbdure Al @min , 20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 23:11:55
የሶሻል ሚድያ ዘመቻ

ፕሮፋይል ይደረግ የጎንደር ሙስሊም ወንድሞቻችን እያለቁ ነው
የፍልስጢንን ክብር በደማቸው የሚጠብቁ ለአንድነታቸው የሚዋደቁ ጀግና ልጆች ያሏት የአቅሷ ፍሬዎች ወኔ እኛም ጋር አለ ሁሉም ልብ ሊል ይገባዋል የነገ ዲናችን ክብር አደጋ ላይ ወድቋል ወንድሞቻችን እየታረዱ ነው

ለአላህ ብላቹ ይሄን ሁላቹም ፕሮፋይል አድርጉት ሙስሊም ነኝ ካላችሁ

ስልካችሁ ላይ ላሉ ሁሉ ሙስሊሞች አዳርሱ
ቢያንስ ለ 20 ሰው በአላህ ስም ተጠይቃችኋል
#share
http://t.me/Osmanethio
146 viewsAbdure Al @min , 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 08:09:56 #ግቡልን || ማዲህ እስማኤል ሙዘሚል(ኢሳም አል አሚን) እና ማዲህ አብድልከሪም(አዚዝ) || GIBULIN || MADIH ESMAIL MUZAMEL(ESAM AL AMIN)
#እሁድ_ምሽት_ይጠብቁን!
MEDINA||TUBE
https://t.me/medina_tube
234 viewsኢሳም Al@min, 05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 08:09:45
#ግቡልን || ማዲህ እስማኤል ሙዘሚል(ኢሳም አል አሚን) እና ማዲህ አብድልከሪም(አዚዝ) || GIBULIN || MA...
#እሁድ_ምሽት_ይጠብቁን!

MEDINA||TUBE
https://t.me/medina_tube
202 viewsኢሳም Al@min, 05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 22:51:35
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

እነሆ አስደሳች ዜና

የመሻይሆቻችንን ታሪክ ምንያህል ታቃለህ?
ለህዝበ ሙስሊሙ ምንያህል እደለፉስ ታቃለህ?
ተሰውፍ(ሶፍይ)ምን ማለት እደሆነስ ታቃለህ?

እግዲያዉስ ከራሳቸው ከመሻይሆቹ አንደበት ትሰሙታላቹ

በአይነቱ የተለየ አስተማሪ እና አስደሳች ፕሮግራም አዘጋጅተናል

የመሻይሆቻችንን መንገድ ለማስቀጠል እነሆ #እኔም_የመሻይሆቼ_ነኝ (#ዑለማዋች_የነብያት_ወራሾችናቸው)
በሚል መሪቃል አስተማሪ ፕሮግራም
#በቅርብ_ቀን
https://t.me/islam09channel

https://t.me/AlAminAlHadraJemea
225 viewsAbdure Al @min , edited  19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ