Get Mystery Box with random crypto!

የሶሻል ሚድያ ዘመቻ ፕሮፋይል ይደረግ የጎንደር ሙስሊም ወንድሞቻችን እያለቁ ነው የፍልስጢንን | አል-አሚን አል-ሀድራ ጀመዐ

የሶሻል ሚድያ ዘመቻ


ፕሮፋይል ይደረግ የጎንደር ሙስሊም ወንድሞቻችን እያለቁ ነው
የፍልስጢንን ክብር በደማቸው የሚጠብቁ ለአንድነታቸው የሚዋደቁ ጀግና ልጆች ያሏት የአቅሷ ፍሬዎች ወኔ እኛም ጋር አለ ሁሉም ልብ ሊል ይገባዋል የነገ ዲናችን ክብር አደጋ ላይ ወድቋል ወንድሞቻችን እየታረዱ ነው

ለአላህ ብላቹ ይሄን ሁላቹም ፕሮፋይል አድርጉት ሙስሊም ነኝ ካላችሁ


ስልካችሁ ላይ ላሉ ሁሉ ሙስሊሞች አዳርሱ
ቢያንስ ለ 20 ሰው በአላህ ስም ተጠይቃችኋል
#share
http://t.me/Osmanethio