Get Mystery Box with random crypto!

በትንሽ ድካም ብዙ አጅር የሚያስገኝ ኢባዳ ሱረቱል ኢኽላስን(ቁል ሁወላሁ አሁድ) 3 ጊዜ የቀ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

በትንሽ ድካም ብዙ አጅር የሚያስገኝ ኢባዳ

ሱረቱል ኢኽላስን(ቁል ሁወላሁ አሁድ) 3 ጊዜ የቀራ ሰው ቁርአንን ሙሉ እንደቀራ ይቆጠራል። ዛሬን ጨምሮ በተቀሩት 9 ወርቃማ ምሽቶች በየእለቱ ሱረቱል ኢኽላስን ከቀራንና አላህ ለይለተል ቀድርን ከወፈቀን 84 ዓመት ቁርዓን እንዳኸተምን ይፃፍልናልና እንበርታ!አላህ ይወፍቀን! መልዕክቱን ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲጠቀሙበት ሰበብ እንሁን።

★ T.me/ahmedin99