Get Mystery Box with random crypto!

በዝዋይ ማረሚያ ቤት ከሚገኙ ሙስሊም ታራሚዮች የተላለፈ ጥሪ እኛ በዝዋይ ማረሚ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

በዝዋይ ማረሚያ ቤት ከሚገኙ ሙስሊም ታራሚዮች የተላለፈ ጥሪ


እኛ በዝዋይ ማረሚያ ቤት የምንገኝ 480 ሙስሊም ታራሚዎች መጪውን ረመዳን ኢፍጣር የምንዘጋጅበት ምንም ግብዐት የሌለን በመሆኑ እና ይህንንም ለመሸፈን ከ800ሺህ ብር በላይ ስለሚያስፈልገን ይህንን መልዕክት የምትከታተሉ ሙስሊም ወንድም እህቶች የተቻላችሁን ድጋፍና ትብብር ታደርጉልን ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አካውንት ቁጥር 1000607361596

ስም፦ ዳውድ ሀሰንና አብዱራህማን ዋበላ