Get Mystery Box with random crypto!

የሰደቃ ትንሽ የለውም! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿تصدَّقوا ولو بتَمرةٍ﴾ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የሰደቃ ትንሽ የለውም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿تصدَّقوا ولو بتَمرةٍ﴾

“በቴምርም ቢሆን ሰደቃ ‘ምፅዋት’ አድርጉ።”

ሶሂህ አልጃሚ: 2951

Rasuulli akkana jedhaniiru'-

Timoraanillee taanaan sadaqaa godhaa (kennaa)

Sahih Aljaami: 2951