Get Mystery Box with random crypto!

ልብህ እንዲለሰልስ ጉዳይህ እንዲሞላ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أتحبُّ أن يلين | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

ልብህ እንዲለሰልስ ጉዳይህ እንዲሞላ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أتحبُّ أن يلينَ قلبُك، و تُدْرِكَ حاجتَكَ؟ ارحَمِ اليتيمَ، و امسَح رأسَه، وأطْعِمْه من طَعامِك، يَلِنْ قلبُك، وتُدْرِكْ حاجتَكَ.﴾

“ልብህ እንዲለሰልስ ጉዳይህ እንዲሞላ አትወድምን? ያን ከፈለክ ለየቲሞች (አባት ለሌላቸው ልጆች) እዘን፣ እራሳቸውን ዳብስ፣ ከምትበላውም አብላቸው። የዛኔ ልብህም ይለሰልሳል ጉዳይህም ይሞላል።”

ሶሂህ አልጃሚዕ 80