Get Mystery Box with random crypto!

ቅያሜ ላለበት ዘመድ የሚሰጥ ሰደቃ ደረጃው.... ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ 'ከሶደቃ ሁሉ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

ቅያሜ ላለበት ዘመድ የሚሰጥ ሰደቃ ደረጃው....

ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

"ከሶደቃ ሁሉ በላጩ ጥላቻ ላረገዘ ዘመድ የሚሰጥ ሶደቃ ነው።"
[ሙስነድ አሕመድ፡ 23530]

ሐዲሡን አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል። [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 1110]