Get Mystery Box with random crypto!

በጁምዓ ክልክል የሆነ ተግባር #2 ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም!! ነብዩ (ሰለ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

በጁምዓ ክልክል የሆነ ተግባር #2

ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም!!

ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡-

«በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ የተናገረ መፅሐፉን እንደተሸከመ አህያ ነው» (አህመድ 1/230 ዘግበውታል)

በሌላም ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፡-
«ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ» (ቡኻሪ 394 ሙስሊም 851 ዘግበውታል)

መልዕክቱን ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲጠቀሙበት በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ