Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳነት የክብር ዶክተር ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳነት የክብር ዶክተር ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ በትግራይ የሰላም ኮንፈረስ ላይ ለመገኘት ትግራይ ገብተዋል።

በዚህ የሰላም ኮንፈረስ የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ አደም አብዱር ቃድር እና የትግራይ ክልል ጊዜ ያዊ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ አቀባበል አድርገውላቸዋል።