Get Mystery Box with random crypto!

የተደበቀ ወንጀልህን ግልፅ አታውጣ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿كلُّ أُمَّتي مُ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የተደበቀ ወንጀልህን ግልፅ አታውጣ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿كلُّ أُمَّتي مُعافًى إلا المجاهرين﴾

“ሁሉም ህዝቦቼ ወንጀላቸው ይማርላቸዋል በግልፅ አውጥተው የሚናገሩት ሲቀሩ።”

ሶሂህ አልጃሚ: 4512