Get Mystery Box with random crypto!

በጁምዓ ክልክል የሆነ ተግባር 1 ሁለት ሰዎችን በመለያየት በመካከላቸው መቀመጥ አይፈቀድም | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

በጁምዓ ክልክል የሆነ ተግባር 1

ሁለት ሰዎችን በመለያየት በመካከላቸው መቀመጥ አይፈቀድም

ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-

«የጁምዓ ሰላት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል» (ቡኻሪ 910 ዘግበውታል)