Get Mystery Box with random crypto!

በአመት አንድ ቀን ብቻ የሚገኘውን እለት ምንልባትም በድጋሚ እናግኘው ወይም አናግኘው እርግጠኛ መሆ | Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

በአመት አንድ ቀን ብቻ የሚገኘውን እለት ምንልባትም በድጋሚ እናግኘው ወይም አናግኘው እርግጠኛ መሆን በማንችለው በዚህ እለት በሚገባ ጊዜያችንን ተጠቅመን፣ በርትተን ሳንሰላች ለራሳችን፣ ለወላጆቻችን፣ ለልጆቻችን በአጠቃላይ በኛ ላይ ሀቅ ላላቸው ሁሉ ፣ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ በዱንያም ይሁን በአኼራ መልካምን እንዲሰጠን ዱዓእ ልናደርግ ይገባል::