Get Mystery Box with random crypto!

በሊቢያ ለሚደረገው ምርጫ አልጄሪያ ማናቸውንም ድጋፍ ለማድረግ መሰናዳቷን አስታውቋል፡፡ በሊቢያ የፓ | AHADU RADIO FM 94.3

በሊቢያ ለሚደረገው ምርጫ አልጄሪያ ማናቸውንም ድጋፍ ለማድረግ መሰናዳቷን አስታውቋል፡፡
በሊቢያ የፓርላማና ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማድረግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ሁሉ አልጄሪያ የትኛውንም ድጋፍ አንድምታደርግላት ነው ያስታወቀችው፡፡
የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አልጄርስ ላይ ተገናኝተው መክረዋል፡፡
ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሊቢያ ከቀድሞ መሪዋ ፕሬዝዳንት ሙአመር አልጋዳፊ ሞት በኃላ መረጋጋት ተስኗት ህዝብቹም ለሁለት ተከፍለው በመዋጋታቸው ወደባሰ አደጋ ማምራቷ ይታወቃል፡፡
ዘገባው፡-የሚድል ኢስት ሞኒተር ነው፡፡

አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ
ድህረ ገጽ፡- https://ahaduradio.com/
ዩትዩብ፦ http://shorturl.at/cknFP
ፌስቡክ:https://www.facebook.com/ahaduradio
ትዊተር፦https://twitter.com/ahadu_radio?lang=en
አሐዱ ራድዮ 94.3 እና ቴሌቪዥን #አሐዱ_24