Get Mystery Box with random crypto!

አፍሪካ ቲቪ | AFRICA TV 1

የቴሌግራም ቻናል አርማ africatvch1 — አፍሪካ ቲቪ | AFRICA TV 1
የቴሌግራም ቻናል አርማ africatvch1 — አፍሪካ ቲቪ | AFRICA TV 1
የሰርጥ አድራሻ: @africatvch1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 1.60K
የሰርጥ መግለጫ

꧁﷽꧂

በዩቲዩብ | https://youtu.be/P7vAk4H8DsE

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-06-21 09:58:10
ዛሬ አባቶች ቀን ነው! አባት ለሆናችሁ እንዲሁም አባቶቻችሁን ለምትወዱ ልጆችም መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ!


https://instagram.com/stories/selullaofficial/2336239233282238085?igshid=f6qynm7btvje
1.9K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-21 08:49:35 ❥:::::::::::::ምርጥ ጓደኛ::::::::::❥

☞ከጓደኛ ምርጡ ማነው? ተብለው ሲጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ በማለት መለሱ "

አላህን እንድትፈራ የሚያስታውስህ መልካም ሲሰራ ስታየው ተግባሩን የምትከተል ለችግርህ

ስትጠራው የሚደርስልህ ነው አሉ አላህ ጥሩ ጥሩ ጓደኞችን ያብዛልን።
ይከታተሉን | Follow us፡
ቴሌግራም | @Africatvch1
Tik Tok | https://vm.tiktok.com/JJ4u7hN/
ዩቲዩብ |



┄┄┉┉✽̶»̶̥
2.0K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-21 08:46:47 ‍ የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦

"አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ያዝ(ሰንቅ)፦

☞ህይወትህን ከሞትህ በፊት ፣
☞ጤንነትህን ከበሽታህ በፊት፣
☞ክፍት ጊዜህን ከመወጠርህ በፊት፣
☞ወጣትነትህን ከእርጅናህ በፊት፣
☞ሀብትህን ከድህነትህ በፊት፡፡"
ሶሂህ አልጃሚእ 1077

ይከታተሉን | Follow us፡
ቴሌግራም | @Africatvch1
Tik Tok | https://vm.tiktok.com/JJ4u7hN/
ዩቲዩብ |



┄┄┉┉✽̶»̶̥
1.7K views05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-21 08:37:50 የጨረቃና የፀሀይ መጋረድ የምን ምልክት ነው? እነዚህ ግርዶች ስናይ እንድንሰግድ የታዘዝነው ስንት ሰላት ነው? አሰጋገዱስ?
★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው

1/ ከሁለቱ ብርሓናት (ጨረቃና ፀሀይ) የአንዳቸው ብርሐን ሲጠፋ ወይንም በክፊል ብርሀናቸው በመጋረድ ወደ ጥቁርነት ሲቀየር ኢስቲግፋር በማብዛት አላህ ቁጣውን ያነሳልንና በራሕመቱ ያዝንልን ዘንድ የሚሰገድ የሶላት አይነት ‹‹ሶላት አል-ኩስፍ›› ወይም ‹‹ሶላት አል-ኹሱፍ›› ተብሎ ይጠራል፡፡ ከፊል ሊቃውንትም ‹‹አል-ኩሱፍ›› ለፀሀይ ግርዶሽ ሲሆን ‹‹አል-ኹሱፍ›› የሚባለው ደግሞ ለጨረቃ ግርዶሽ ነው ይላሉ፡፡

2/ ሶላቱል-ኩሱፍን መስገድ ተወዳጅ የኾነ ጠንካራ ሱንና ነው፡፡ እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንደነገረችን፡- ‹‹በረሱል (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዘመን ፀሀይ ብርሀኗ ተጋረደ፡፡ የአላህ መልክተኛም ሶሓቦችን ሶላት አሰገዱ…›› [ቡኻሪይ 1044፣ ሙስሊም 901፣ ሙወጠእ ኢማሙ ማሊክ።]

ከአቢ መስዑድ አል-አንሷሪይ በተላለፈው ሌላ ሐዲሥ ላይም የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- ‹‹ፀሀይና ጨረቃ ከአላህ የችሎታው መገለጫ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ናቸው፡፡ ባሪያዎቹንም በነሱ ሰበብ (ቅጣቱን) ያስፈራራበታል፡፡ ለማንም ሰው ሞት የሚጋረዱም አይደሉም፡፡ የኾነ ነገር በነሱ ላይ ካያችሁ ቶሎ ብላችሁ ስገዱና አላህም በናንተ ላይ ያለውን እንዲያነሳላችሁ ለምኑት›› [ሙስሊም 911።]

3/ የሶላቱል ኩሱፍ መነሻ ወቅት የፀሀይ ወይንም የጨረቃ ብርሐን በሚጋረድበት ወቅት ነው፡፡ የሚያበቃው ደግሞ ይህ ግርዶሽ ከነሱ ላይ የተነሳላቸው ግዜ ነው፡፡ ግርዶሹ በመነሳት ወይም አንዳቸው በመግቢያ ሰዓታቸው ሲጠልቁ (ሲሰወሩ) ማለት ነው፡፡ የአላህ መልክተኛም (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዳሉት ‹‹ፀሀይና ጨረቃን የተጋረዱ ኾነው ባያችሁ ጊዜ፤ ግርዶሹ እስኪገለጥ አላህን በመለመን ሶላትን ስገዱ..›› [ቡኻሪና ሙስሊም።]

4/ የሶላቱል ኩሱፍ አሰጋገድ ሁኔታ በሁለት ረከዓህ ነው የሚኾነው፡፡ ከተለመደው ሶላት ለየት የሚያደርገው ነገር በመጀመሪያውና በሁለተኛው ረከዓህ ላይ ሩኩዕ የሚደረገውና ከሩኩዕ መነሳት ሁለት ሁለት ጊዜ መሆኑ ነው፡፡ በጥቅሉ አራት አይነት አኳኋን አለው፡፡ እነሱም፡-

ሀ/ ሁለት ረከዓህ ሶላት፡፡ ሩኩዑ እንደ ማንኛውም አይነት ሶላት ባለ አንድ ሩኩዕ የኾነ አሰጋገድ፡፡
ለ/ ሁለት ረከዓህ ሶላት፡፡ ግን ሩኩዑ በየረካአው ሁለት ሁለት ጊዜ የሆነ፡፡ [ቡኻሪይ 1066፣ ሙስሊም 901።]
ሐ/ ሁለት ረከዓህ ሶላት፡፡ ግን ሩኩዑ በየረካአው ሶስት ሶስት ጊዜ የሆነ፡፡ [ነሳኢይ 3/129፣ ሙስሊም 901።]
መ/ ሁለት ረከዓህ ሶላት፡፡ ግን ሩኩዑ በየረካአው አራት አራት ጊዜ የሆነ፡፡ [ሙስሊም 908።]

ፋቲሓና ተጨማሪ ሱራ (አያት) ይቀራል፡፡ ከዛም ሩኩዕ ይወረዳል፡፡ ከዛም ቀና በማለት ይነሳል፡፡ ትንሽ ከቆየ በኋላ ድጋሚ ሩኩዕ ይደረጋል ማለት ነው፡፡

5/ ሶላቱል ኩሱፍን በጀመዓ መስገዱ ተወዳጅ ነው፡፡ ኾኖም ሁሉም ባለበት ላይ ኾኖ በግል መስገድና ኢስቲግፋር ማብዛት ይችላል፡፡ ወላሁ አዕለም)፡፡
አህመድ ጀበል
———
ይከታተሉን | Follow us፡
ቴሌግራም | @Africatvch1
Tik Tok | https://vm.tiktok.com/JJ4u7hN/
ዩቲዩብ |



┄┄┉┉✽̶»̶̥
1.7K viewsedited  05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-21 08:16:45
የፀሀይ ግርዶሽ፣ አላማጣ!

ፎቶ: አላማጣ ከተማ ህዝብ ግንኙነት ፅ/ቤት
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/103893371374041/posts/107809020982476/

በዩቲብ ገፅ




መረጃዎች ሼር ያድርጉ
https://t.me/joinchat/AAAAAFBYYkolMpWWI0qkgA
972 views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-21 08:16:45
ከፊል ግርዶሹን የሚያሳይ ቪድዮ!

በፌስቡክ
https://www.facebook.com/103893371374041/posts/107809020982476/

በዩቲብ ገፅ




መረጃዎች ሼር ያድርጉ
https://t.me/joinchat/AAAAAFBYYkolMpWWI0qkgA
933 views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-20 15:18:04

1.5K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-17 13:48:31 ሼር ሼር

በለቡ ኢምራን መስጂድ በሙስሊሙ ላይ የተፈፀመውን ኢ _ ሰብአዊ ድርጊት ያውግዙ


የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAFBYYkolMpWWI0qkgA

የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ


1.9K views10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-06-09 17:17:03
Quran < በድምጽ > ለምፈልጉ
2.1K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ