Get Mystery Box with random crypto!

‍ የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ 'አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ያዝ(ሰ | አፍሪካ ቲቪ | AFRICA TV 1

‍ የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦

"አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ያዝ(ሰንቅ)፦

☞ህይወትህን ከሞትህ በፊት ፣
☞ጤንነትህን ከበሽታህ በፊት፣
☞ክፍት ጊዜህን ከመወጠርህ በፊት፣
☞ወጣትነትህን ከእርጅናህ በፊት፣
☞ሀብትህን ከድህነትህ በፊት፡፡"
ሶሂህ አልጃሚእ 1077

ይከታተሉን | Follow us፡
ቴሌግራም | @Africatvch1
Tik Tok | https://vm.tiktok.com/JJ4u7hN/
ዩቲዩብ |



┄┄┉┉✽̶»̶̥