Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ምርጥ የኦሮምኛ ዜማ ተጋበዙ!! ----- አርቲስት ከዲር ሰዒድ እና ጎሓ ምሥራቅ ባንድ በዚ | AfandishaHarar 🇪🇷🇪🇹🇯🇴🇸🇩🇪🇭🇸🇴

ይህንን ምርጥ የኦሮምኛ ዜማ ተጋበዙ!!
-----
አርቲስት ከዲር ሰዒድ እና ጎሓ ምሥራቅ ባንድ በዚህ ውብ ዘፈን የፈጠሩትን ተአምራዊ ጥምረት ያድምጡ።
-----
ድምጻዊውና የባንዱ አባላት በ1981 ድሬ ዳዋ ከተማ ተገናኝተው "ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ ነው፣ የሙዚቃ ውስጣዊ ሃይል ደግሞ ዜማ ነው" የሚለውን አባባል እውነተኛነት የሚመሰክር ስራ ነበር የሰሩት። በተለይም የጎሓ ምሥራቅ ባንድ አባላት በዚህ ዘፈን ላይ በጣም ነው የተራቀቁበት።