Get Mystery Box with random crypto!

ሶማሊያ እያንሰራራች ነው! ----- ይህቺ ከተማ 'በለድወይን' ናት። በከተማዋ መሃል የሚያልፈው የ | AfandishaHarar 🇪🇷🇪🇹🇯🇴🇸🇩🇪🇭🇸🇴

ሶማሊያ እያንሰራራች ነው!
-----
ይህቺ ከተማ "በለድወይን" ናት። በከተማዋ መሃል የሚያልፈው የዋቤ (ሸበሌ) ወንዝ ነው። በለድወይን ከኢትዮጵያዋ የፌርፌር (ቀላፎ) ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ ትገኛለች።