Get Mystery Box with random crypto!

#ተውሒድ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿أتانِي جِبْرِيلُ عليه السَّلام | የነብዩ ☪ሠ,ዐ,ወ☪ ሀዲሶች

#ተውሒድ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿أتانِي جِبْرِيلُ عليه السَّلامُ، فَقالَ: مَن ماتَ مِن أُمَّتِكَ لا يُشْرِكُ باللَّهِ شيئًا دَخَلَ الجَنَّةَ،﴾

“ጅብሪል (عليه السلام) መጣና እንዲህ አለኝ፦ ከህዝቦችህ በአላህ ላይ ምንም ሳያጋራ የሞተ ጀነት ገባ።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 2388

ጆይን፡‐https://t.me/Adnan567mh