Get Mystery Box with random crypto!

በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ላልተወሰነ ጊዜ የሰዓት እላፊ ታውጇል። በዛሬው #ያማረዱካ ዝግጅ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ላልተወሰነ ጊዜ የሰዓት እላፊ ታውጇል። በዛሬው #ያማረዱካ ዝግጅታችን በክልሉ ተደጋግሞ የሚከሰቱ ግጭቶች እንዲሁም በዋናነት የአሁኑን ከ30 የሚበልጡ ሰዎች ህይወት እንደቀጠፈ የተገለፀውን ቀውስ አንስተን መነሻቸውን ተወያይተናል። ከእርስ በእርስ እስከ ድንበር ተሻጋሪ ግጭቶች ሰለባ እንዲሁም ግማሽ ሚልየን የሚጠጋ ተፈናቃይ ያለባት ጋምቤላ በዘላቂነት እንዴት ሰላም ትሆናለች? ሙሉ ዝግጅቱን

ይከታተሉ። #Gambella #Ethiopia #SouthSudan