Get Mystery Box with random crypto!

'አባቴንም ወንድሜንም በር ላይ ገደሏቸው' በምስራቅ ወለጋ ዞን አንገር ጉቴ ከተማ ከ40 ዓመታት | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

"አባቴንም ወንድሜንም በር ላይ ገደሏቸው"

በምስራቅ ወለጋ ዞን አንገር ጉቴ ከተማ ከ40 ዓመታት በላይ የኖሩት አቶ ህፃይ አሰፋ "የኦነግ ሸኔ ደጋፊ ናቸው በሚል ፌስቡክ" ላይ በተፃፈ ሐሰተኛ መረጃ ከልጃቸው ዳዊት ጋር ቤታቸው በር ላይ እንዲገደሉ ምክንያት ሆኗል። የአቶ ህፃይ ቤተሰቦች የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት አስከፊነትን እንዲሁም ፍትህ ለማግኘት ያላቸውን ፍላጎት እንዲህ ገልፀዋል::